- Forum >
- Topic: Duolingo >
- Read the BBC in Amharic! ቢቢሲን…
Read the BBC in Amharic! ቢቢሲን በአማርኛ አንብቡ!
The BBC has, as of today (September 18th, 2017) launched their service in Amharic! You can visit the site at the link below. They have also launched an Afaan Oromo and Tigrinya service! Enjoy!
ቢቢሲ በዛሬው ቀን (ሴፕቴምበር 18ኛ፣ 2017/መስከረም 8ኛ፣ 2010) አገልግሎቱን በአማርኛ ማቅረብ ጀምሯል! ድረ ገጹን ከታች በሚገኘው አገናኝ ልትጎብኙ ትችላላችሁ። በአማርኛ ብቻ ሳይሆን በአፋን ኦሮሞምና ትግርኛም አገልግሎት መስጠት ጀምሯል! መልካም ንባብ!
September 18, 2017